እምኩሉ

እምኩሉ ይኄይስ በሥላሴከ ተአምኑ
ወላዲትከ ወልድ ወላዲትከ ተማኅጸኑ
ከሁሉ ከሁሉ ሥላሴን ነው ማመን ማመስገን
ወልድን በወለደች ድንግል አማላጃችን በእርሷ እንማጸን
← መዝሙር