እምልማደ ሣህልከ

እምልማደ ሣህልከ ለነ ግበር ሣህል ገብርኤል ነደ ወነበልባለ
ከመ ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ዘአቁረርከ ነደ
ትርጉም ፡ - ለአናንያ ለአዛርያ እና ሚሳኤል ነበልባሉን ያበረድክ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ የተለመደ ምሕረጥን ለእኛም አድርግልን
← መዝሙር