እምርሑቅስ ርእይዋ
✦
እምርሑቅስ ርእይዋ ወተአምኅዋ ወአዕመሩ
ከመ ሀገሮሙ ይእቲ ፪
ገነት ይእቲ ነቅዓ ገነት አዘቅተ ማየ
ሕይወት ማኅደረ ለንጹሀን፪
ከመ ሀገሮሙ ይእቲ ፪
ገነት ይእቲ ነቅዓ ገነት አዘቅተ ማየ
ሕይወት ማኅደረ ለንጹሀን፪
ከሩቅ ሆነው አዩዋት ተሳለሟት
ሀገራችው እንደሆነች አወቁ
ገነት ናት ነቅዓ ገነት የሕይወት ምንጭ የንጹሃን ማደሪያ፪
ሀገራችው እንደሆነች አወቁ
ገነት ናት ነቅዓ ገነት የሕይወት ምንጭ የንጹሃን ማደሪያ፪
✦