እምሰማያት ወረደ

እምሰማያት ወረደ ወእምማርያም 'ተወልደ':
ከመ ይኩን ቤዛ ለኩሉ ዓለም ለብሰ ሥጋ ማርያም:
ከሰማያት ወረደ ከድንግል ማርያም ተወለደ:
እንዲሆነን ቤዛ ለዓለሙ ሁሉ ለበሰ የማርያምን ሥጋ:
← መዝሙር