Esubalew Chekol
Contributions
Projects
Blog
Resume
Links
እምሰማያት
✦
እምሰማያት ወረደ ወእምማርያም ተወልደ
፪
ከመይኩን ቤዛ
፪
ለኩሉ ዓለም
፪
ለብሰ ሥጋ ማርያም
፪
ትርጉም ፡ -
ከሰማያት ወረደ ከድንግል ማርያም ተወለደ
፪
እንዲሆነን ቤዛ
፪
ለበሰ የማርያምን ሥጋ
፪
ቤዛ ለዓለም ሁሉ
ለበሰ የማርያምን ሥጋ
✦
← መዝሙር