እናመስግነው ጌታችንን እንደቅዱስ ዳዊት
✦
እናመስግነው፪ ጌታችንን እንደቅዱስ ዳዊት/2
እኸ መንፈስ ቅዱስ ይቃኘን፪ ያስተምረን፫ አምላካችን እንደ ቅዱስ ዳዊት/2
እናመስግነው፪ ጌታችንን እንደ ቅዱስ ያሬድ/2
እኸ መንፈስ ቅዱስ ይቃኘን፪ ያስተምረን፫ አምላካችን እንደ ቅዱስ ያሬድ/2
እናመስግነው፪ ጌታችንን እንደ አባቶቻችን/2
እኸ መንፈስ ቅዱስ ይቃኘን፪ ያስተምረን፫ አምላካችን እንደ አባቶቻችን/፪