እናምናለን በአብ
✦
እናምናለን በአብ እናምናለን በወልድ
እናምናለን በመንፈስ ቅዱስ
ኸኸ ፍጹም ጥርጣሬ ሳይኖር አንድ
እግዚአብሔር ብለን፪
የሥላሴን ቸርነት የሥላሴን ጥበብ
ልቡናችን ይረዳ ኅሊናቸን ይማር
ኸኸ እንደ አምላክነቱ እንመነው/
ከእውነት ሁሉ የሚበልጥ ነው
በስም በአካል በግብር
ሦስትነቱን አምነን
በመለኮት አንድ አምላክ ብለን እናምናለን
እናምናለን በአብ እናምናለን በወልድ
እናምናለን በመንፈስ ቅዱስ
ኸኸ ፍጹም ጥርጣሬ ሳይኖር አንድ
እግዚአብሔር ብለን፪
የሥላሴን ቸርነት የሥላሴን ጥበብ
ልቡናችን ይረዳ ኅሊናቸን ይማር
ኸኸ እንደ አምላክነቱ እንመነው/
ከእውነት ሁሉ የሚበልጥ ነው
በስም በአካል በግብር
ሦስትነቱን አምነን
በመለኮት አንድ አምላክ ብለን እናምናለን
እናምናለን በአብ እናምናለን በወልድ
እናምናለን በመንፈስ ቅዱስ
✦