እናት አለኝ
✦
እናት አለኝ እኔስ እናት አለኝ
ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ የም ጽናናኝ
እናት አለኝ እኔስ እናት አለኝ
የተቀኘላት እዝራ በመስንቆ
እናትነቷን ንጽሕናዋን አውቆ
ያመሰገናት ዳዊት በበገና
አትለየኝም እናቴ ናትና ፪
ለቅስ ስተክዝ ወድቄ ከፊቷ
አቅፋ አጽናናችኝ እኔን ከደረቷ
ታስታርቃለች ሁሌ ለኃጥአን
ትማጸናለች በዕንባ ዝክር ልጀን፪
የአዳም ተስፋ ናት ድንግል እና ችን
መርጦ ያደረባት ክርስቶስ ጌ ችን
ማልዳለች ዛሬም ለዘላለም
የአምላክ እናት የፍጥረ ት ሰላም፪
ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ የም ጽናናኝ
እናት አለኝ እኔስ እናት አለኝ
የተቀኘላት እዝራ በመስንቆ
እናትነቷን ንጽሕናዋን አውቆ
ያመሰገናት ዳዊት በበገና
አትለየኝም እናቴ ናትና ፪
ለቅስ ስተክዝ ወድቄ ከፊቷ
አቅፋ አጽናናችኝ እኔን ከደረቷ
ታስታርቃለች ሁሌ ለኃጥአን
ትማጸናለች በዕንባ ዝክር ልጀን፪
የአዳም ተስፋ ናት ድንግል እና ችን
መርጦ ያደረባት ክርስቶስ ጌ ችን
ማልዳለች ዛሬም ለዘላለም
የአምላክ እናት የፍጥረ ት ሰላም፪
✦