እንበለ ምግባር

እንበለ በምግባር ባሕቱ እመ ኢይጸድቅ አነ
ቦኑ ለከንቱ ኪዳኒኪ ኮነ ቦኑ ለከንቱ ኪዳነኪ ኮነ
ትርጉም ፡ - ያለበጎ ሥራ የምንጸድቅ መንግሥተ ሰማያትን የምንወርስ ካልሆነ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ቃል ኪዳን ኪዳንሽ ለከንቱ ነበርን
← መዝሙር