እንደአብርሃም እንሁን
✦
እንደ አብርሃም እንሁን እንደሣራ፪
እንግዳ እንቀበል በየተራ
የተራበ እናብላ እንደአብርሃም
የታረዘ እናልብስ እንደሣራ
ለሥጋ ሳናስብ እንደአብርሃም
እንጠቀም በነፍስ እንደሣራ
አዝ ---
የተጠሙ ይጠጡ እንደአብርሃም
ይብሉ የተራቡ እንደሣራ
እንደአብርሃም ቤት እንደአብርሃም
ሥላሴ እንዲገቡ እንደሣራ
አዝ ---
ይህችን አጭር ዘመን እንደአብርሃም
ካሁኑ ንቀን እንደሣራ
እንግዳ እንቀበል እንደአብርሃም
በድንካን ሆነን እንደሣራ
አዝ ---
እንደ አባቶቻችን እንደአብርሃም
የዋሆች ሆነን እንደ ሣራ
እንግዳ እንቀበል እንደ አብርሃም
በማጠብ እግርን እንደ ሣራ
እንግዳ እንቀበል በየተራ
የተራበ እናብላ እንደአብርሃም
የታረዘ እናልብስ እንደሣራ
ለሥጋ ሳናስብ እንደአብርሃም
እንጠቀም በነፍስ እንደሣራ
አዝ ---
የተጠሙ ይጠጡ እንደአብርሃም
ይብሉ የተራቡ እንደሣራ
እንደአብርሃም ቤት እንደአብርሃም
ሥላሴ እንዲገቡ እንደሣራ
አዝ ---
ይህችን አጭር ዘመን እንደአብርሃም
ካሁኑ ንቀን እንደሣራ
እንግዳ እንቀበል እንደአብርሃም
በድንካን ሆነን እንደሣራ
አዝ ---
እንደ አባቶቻችን እንደአብርሃም
የዋሆች ሆነን እንደ ሣራ
እንግዳ እንቀበል እንደ አብርሃም
በማጠብ እግርን እንደ ሣራ
✦