እንዲሆነን ቤዛ

እምሰማያት ወረደ ወእም ማርያም ተወልደ ተወልደ
ከመይኩን ቤዛለኵሡሉ ፃለም ወለብሰ ሥጋ ማርያም
ከሰማያት ወረደ ከድንግል ማርያም ተወለደ
እንዲሆነን ቤዛለዓለሙ ሁሉ ለበሰ የማርያምን ሥጋ
← መዝሙር