እነዘ ይብሉ

እንዘ ይብሉ አይሁድ ስቅል−
ለወሀቤ ዝናም ክርስቶስ ማየ ከል−
ትርጉም ፡ - ዝናብም ለሚሰጥ ክርስቶስ ውኃ ከለከሉት ስቀለው ስቀለው ተባባሉ
← መዝሙር