እንኳን ደህና መጣችሁ
✦
እንኝን ደኅና መጣችሁ ፪
ወደ እኔ ወደ እና ችሁ
እጄን ዘርግኟ ስጠብቃችሁ
ወላጆቻችሁን እንድ ከብሩ
አምላኝችን መናገሩ ፪
እንድትጠብቁ ትእዛዙን
እምቢተኞች ባለመሆን ፪
አዝ ---
የዕውቀት ገበያተኞች እንደመሆናችሁ
ምንም ጊዜ ሳይኖራችሁ ፪
እንደዚህ እኮ የምላችሁ
ቤተክርስቲያን ነኝ እና ችሁ ፪
አዝ ---
ከሰኞ እስከ ዓርብ እየሠራን
እንጠያየቅ በሰንበት ቀን ፪
አዝ ---
ወደ እኔ ወደ እና ችሁ
እጄን ዘርግኟ ስጠብቃችሁ
ወላጆቻችሁን እንድ ከብሩ
አምላኝችን መናገሩ ፪
እንድትጠብቁ ትእዛዙን
እምቢተኞች ባለመሆን ፪
አዝ ---
የዕውቀት ገበያተኞች እንደመሆናችሁ
ምንም ጊዜ ሳይኖራችሁ ፪
እንደዚህ እኮ የምላችሁ
ቤተክርስቲያን ነኝ እና ችሁ ፪
አዝ ---
ከሰኞ እስከ ዓርብ እየሠራን
እንጠያየቅ በሰንበት ቀን ፪
አዝ ---
✦