Esubalew Chekol
Contributions
Projects
Blog
Resume
Links
እንዘስውር
✦
እንዘስውር እምኔነ ይእዜሰ ክሱተ ኮነ
፪
ተአምረ ወመንክር ገብረ መድኃኒነ በቃና
፪
ዘገሊላ ከብካበ ኮነ ማየ ረስየ ወይነ
ትርጉም ፡ -
ጌታችን መድኃኒታችን ከእኛ ተሰውሮ
የነበረው አሁን ተገለጠ በቃና ገሊላ
ውኃውን ወይን ጠጅ
በማድረግ ተአምራትን አደረገ
✦
← መዝሙር