እሰይ አገኘነው
✦
በትንሣኤው ኃይሉ ሞትን አሣፋሪ /4
እሰይ አገኘነው ሕይወታቸንን /2 ደስ ይበለን /2
ትጉህ የማይተኛ ጊዜውን አክብሮ /2
ነፍሳትን አወጣ ከሲኦል በርብሮ፪
አዝ ---
ሞት ሆይ ወዴት አለህ ከቶ ማሽነፍህ /2
ኃይልክ ተዋረደ አንተም ድል ተመታህ ፪2
አዝ ---
አረገ በስብሐት አገረ በእልልታ /2
ሞትን ድል አድርጎ የሠራዊት ጌታ ፪2
አዝ ---
እሰይ አገኘነው ሕይወታቸንን /2 ደስ ይበለን /2
ትጉህ የማይተኛ ጊዜውን አክብሮ /2
ነፍሳትን አወጣ ከሲኦል በርብሮ፪
አዝ ---
ሞት ሆይ ወዴት አለህ ከቶ ማሽነፍህ /2
ኃይልክ ተዋረደ አንተም ድል ተመታህ ፪2
አዝ ---
አረገ በስብሐት አገረ በእልልታ /2
ሞትን ድል አድርጎ የሠራዊት ጌታ ፪2
አዝ ---
✦