እሰይ እሰይ ተወለደ
✦
እሰይ እሰይ ተወለደ ፪
ከሰማየ ሰማያት ወረደ
ከድንግል ማርያም ተወለደ
እሱ ባይወለድ እሰይ እሰይ ቸሩ አባ ችን እሰይ እሰይ
መች ትገኝ ነበር እሰይ እሰይ ገነት ምድራችን እሰይ እሰይ
አዝ ---
ብርሃን ወጣላቸው እሰይ እሰይ ለመላ ሕዝቦቹ እሰይ እሰይ
በጨለማ ጉካ እሰይ እሰይ እንዲያ ሲሰላቹ እሰይ እሰይ
አዝ ---
እንደ ጠል ወረደ እሰይ እሰይ ከሰማይ ወደ እኛ እሰይ እሰይ
ወገኖቹን ሊያድን እሰይ እሰይ ከኃጢያት ቁራኛ እሰይ እሰይ
አዝ ---
እግዚአብሔር አብ ላከ እሰይ እሰይ አንድያ ልጁን እሰይ እሰይ
እርሱ ወዷልና እሰይ እሰይ እንዲሁ ዓለሙን እሰይ እሰይ
አዝ ---
ከሰማየ ሰማያት ወረደ
ከድንግል ማርያም ተወለደ
እሱ ባይወለድ እሰይ እሰይ ቸሩ አባ ችን እሰይ እሰይ
መች ትገኝ ነበር እሰይ እሰይ ገነት ምድራችን እሰይ እሰይ
አዝ ---
ብርሃን ወጣላቸው እሰይ እሰይ ለመላ ሕዝቦቹ እሰይ እሰይ
በጨለማ ጉካ እሰይ እሰይ እንዲያ ሲሰላቹ እሰይ እሰይ
አዝ ---
እንደ ጠል ወረደ እሰይ እሰይ ከሰማይ ወደ እኛ እሰይ እሰይ
ወገኖቹን ሊያድን እሰይ እሰይ ከኃጢያት ቁራኛ እሰይ እሰይ
አዝ ---
እግዚአብሔር አብ ላከ እሰይ እሰይ አንድያ ልጁን እሰይ እሰይ
እርሱ ወዷልና እሰይ እሰይ እንዲሁ ዓለሙን እሰይ እሰይ
አዝ ---
✦