እሰይ ተነሣ
✦
እሰይ ተነሣ እሰይ እሰይ ተነሣ ፪
ተደመሠሠ በአምላክ የዓለም አበሣ
ክብርና ምስጋና እሠይ እሠይ ተነሣ
ይግባው ፈጣሪያችን እሠይ እሠይ
ሞትን አሽንፎ እሠይ እሠይ
አርዓያ የሆነን እሠይ እሠይ
አዝ ---
በከርሰ መቃብር ››
ሦስት ቀን ሦስት ሌሊት ››
ተቀብሮ አልቀረም ››
ተነስቷል በሰንበት ››
አዝ ---
ለሐዋርያቱ ››
የምሥራች ያለች ››
ማርያም መግደላዊት ››
ምንኛ ታደለች ››
አዝ ---
ዘበኞች ቢያቆሙ ››
አይሁድ ተሞኝተው ››
አልቻሉም ሊያስቀሩት ››
ሞትን ድል አደረገው ››
አዝ ---
ተደመሠሠ በአምላክ የዓለም አበሣ
ክብርና ምስጋና እሠይ እሠይ ተነሣ
ይግባው ፈጣሪያችን እሠይ እሠይ
ሞትን አሽንፎ እሠይ እሠይ
አርዓያ የሆነን እሠይ እሠይ
አዝ ---
በከርሰ መቃብር ››
ሦስት ቀን ሦስት ሌሊት ››
ተቀብሮ አልቀረም ››
ተነስቷል በሰንበት ››
አዝ ---
ለሐዋርያቱ ››
የምሥራች ያለች ››
ማርያም መግደላዊት ››
ምንኛ ታደለች ››
አዝ ---
ዘበኞች ቢያቆሙ ››
አይሁድ ተሞኝተው ››
አልቻሉም ሊያስቀሩት ››
ሞትን ድል አደረገው ››
አዝ ---
✦