እስመ አንተ
✦
አስመ አንተ፧ አምላከ ሰማይ ወምድር
እስመ አንተ፧ ምሉአ ጸጋ ወክብር
በቅድስና፧ መንግስትህም ንጹህ
በልእልና ፧ባህሪህም ምጡቅ
በሰው አቅም፧ የማይመረመር ፈጣሪ
ለዘላለም፧ የማትነዋወጽ ነዋሪ
ትባላለህ፧ በነግ በሰአት በቀትር
ኢየሱስ፧ ደግ ባይለጸጋ ንጉሥ
ወተሰቅለ፧ በእንቲያነ ኢየሱስ
ኮነ ህይወተነ፧ ጽንእነ ቤዛነ
አንት እንጅ ነህ ፧የማትነዋወጽ አታንስ
ብርቱ ዳኛ ያላንተ የለ ደገኛ
እስመ ልኡል ፧ወግሩም አንተ ኢየሱስ
አንት ብትወድ ሁሉ ይሆናል ዘመድ
ብሉ ጠጡ፧ልበሱ ይላል በግድ
አንት ብትጠላ ፧የሚሆን ከለላ
ለዚህ ዓለም እየተገዛ ስጋዬ
ባከነብኝ፧ የተሰፈረው ጊዜዬ
ምንም ምንም የነፍሴን ነገር ሳልሰራ
ተቃረብኩኝ ፧ ከላይኛው ቤት ልጠራ
ዳሩ ግና አዛኝ መሐሪ ነህና
አደራህን የነፍሴን ነገር አትጽና
ሞት አለና ሀብታሙን ፈርቶ ሳያፍር
ለደሃውም ፧ጉስቁልናውን ሳይቆጥር
መበስበስ ፧ደግሞ አለ ደግሞ መፍረስ
አፈር ሆኖ ካቧራ ትቢያ መድረስ
መነሳት ደግሞ አለ ፍርድ መስማት
ባእቲቱ እስመ ለአለም ምህረቱ
መላእክቱ አይሸፍቱበት ከቤቱ
ሌላ ጌታ ያላንተ የለ በከንቱ
ስብሓት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
ለአለም እስከ ለአለም ድረስ። ፫
እስመ አንተ፧ ምሉአ ጸጋ ወክብር
በቅድስና፧ መንግስትህም ንጹህ
በልእልና ፧ባህሪህም ምጡቅ
በሰው አቅም፧ የማይመረመር ፈጣሪ
ለዘላለም፧ የማትነዋወጽ ነዋሪ
ትባላለህ፧ በነግ በሰአት በቀትር
ኢየሱስ፧ ደግ ባይለጸጋ ንጉሥ
ወተሰቅለ፧ በእንቲያነ ኢየሱስ
ኮነ ህይወተነ፧ ጽንእነ ቤዛነ
አንት እንጅ ነህ ፧የማትነዋወጽ አታንስ
ብርቱ ዳኛ ያላንተ የለ ደገኛ
እስመ ልኡል ፧ወግሩም አንተ ኢየሱስ
አንት ብትወድ ሁሉ ይሆናል ዘመድ
ብሉ ጠጡ፧ልበሱ ይላል በግድ
አንት ብትጠላ ፧የሚሆን ከለላ
ለዚህ ዓለም እየተገዛ ስጋዬ
ባከነብኝ፧ የተሰፈረው ጊዜዬ
ምንም ምንም የነፍሴን ነገር ሳልሰራ
ተቃረብኩኝ ፧ ከላይኛው ቤት ልጠራ
ዳሩ ግና አዛኝ መሐሪ ነህና
አደራህን የነፍሴን ነገር አትጽና
ሞት አለና ሀብታሙን ፈርቶ ሳያፍር
ለደሃውም ፧ጉስቁልናውን ሳይቆጥር
መበስበስ ፧ደግሞ አለ ደግሞ መፍረስ
አፈር ሆኖ ካቧራ ትቢያ መድረስ
መነሳት ደግሞ አለ ፍርድ መስማት
ባእቲቱ እስመ ለአለም ምህረቱ
መላእክቱ አይሸፍቱበት ከቤቱ
ሌላ ጌታ ያላንተ የለ በከንቱ
ስብሓት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
ለአለም እስከ ለአለም ድረስ። ፫
ዳሩ ግና አዛኝ መሐሪ ነህና
አደራህን የነፍሴን ነገር አትጽና
ሞት አለና ሀብታሙን ፈርቶ ሳያፍር
ለደሃውም ፧ጉስቁልናውን ሳይቆጥር
መበስበስ ፧ደግሞ አለ ደግሞ መፍረስ
አፈር ሆኖ ካቧራ ትቢያ መድረስ
መነሳት ደግሞ አለ ፍርድ መስማት
ባእቲቱ እስመ ለአለም ምህረቱ
መላእክቱ አይሸፍቱበት ከቤቱ
ሌላ ጌታ ያላንተ የለ በከንቱ
ስብሓት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
ለአለም እስከ ለአለም ድረስ። ፫
አደራህን የነፍሴን ነገር አትጽና
ሞት አለና ሀብታሙን ፈርቶ ሳያፍር
ለደሃውም ፧ጉስቁልናውን ሳይቆጥር
መበስበስ ፧ደግሞ አለ ደግሞ መፍረስ
አፈር ሆኖ ካቧራ ትቢያ መድረስ
መነሳት ደግሞ አለ ፍርድ መስማት
ባእቲቱ እስመ ለአለም ምህረቱ
መላእክቱ አይሸፍቱበት ከቤቱ
ሌላ ጌታ ያላንተ የለ በከንቱ
ስብሓት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
ለአለም እስከ ለአለም ድረስ። ፫
✦