እጽብ ድንቅ ሥራ
✦
እጹብ ድንቅ ስራ፪
በእውነት የታደለ የእግዚአብሔር ሙሽራ
በእውነት የታደለች የእግዚአብሔር ሙሸራ
አዝ ---
ነፍሳችሁ በሰማይ ርግብ ትመስላለች
ከመላእክት ጋራ ዛሬ ዘምራለች፪
እልል፪ በሉ ክርስቲያኖች ሁሉ
ያበራ ጀመረ ሙሽራው ፀዳሉ
ታበራ ጀመረ ሙሽሪት ፀዳሏ
ከክርስቶስ ፍቅር እንዴት ይርቃል ሰው
ሥጋና ደሙን ሳይሳሳ ለሰጠው፪
የመንፈስ ቅዱስ ሕፃናት በመሆን
በሥጋ ወደሙ መቀደስ አለብን
በሥጋ ወደሙ መቀደስ አለብን
አዝ ---
በእግዚአብሔር ተባርኮ የመኖር ምስጢር
የዘላላም ሕይወት ይሠጣል ፍቅር፪
ሥጋውን ፍሪዳ ደሙን መጠጥ አድርጎ
ሰጥቶናል አማኑኦል ሕይወቱን ሰውቶ፪
በእውነት የታደለ የእግዚአብሔር ሙሽራ
በእውነት የታደለች የእግዚአብሔር ሙሸራ
አዝ ---
ነፍሳችሁ በሰማይ ርግብ ትመስላለች
ከመላእክት ጋራ ዛሬ ዘምራለች፪
እልል፪ በሉ ክርስቲያኖች ሁሉ
ያበራ ጀመረ ሙሽራው ፀዳሉ
ታበራ ጀመረ ሙሽሪት ፀዳሏ
ከክርስቶስ ፍቅር እንዴት ይርቃል ሰው
ሥጋና ደሙን ሳይሳሳ ለሰጠው፪
የመንፈስ ቅዱስ ሕፃናት በመሆን
በሥጋ ወደሙ መቀደስ አለብን
በሥጋ ወደሙ መቀደስ አለብን
አዝ ---
በእግዚአብሔር ተባርኮ የመኖር ምስጢር
የዘላላም ሕይወት ይሠጣል ፍቅር፪
ሥጋውን ፍሪዳ ደሙን መጠጥ አድርጎ
ሰጥቶናል አማኑኦል ሕይወቱን ሰውቶ፪
✦