እየባረካችው
✦
መድኃኔዓለም /2 አረገ በክብር ደመና ፪
ተሰብስበው ሳሉ ሁሉም በአንድነት
በመካከል ሆኖ ሥግው መለኮት
ባረካቸው ቀደሳቸው አረገ በዓይን እየታያቸው /2
አዝ ---
እንዲልክላቸው አጽናኙን መንፈስ
ከላይ ከአርያም ከአባቱ ሲደርስ
ኃይል ሆናቸው አጸናቸው /2
በቃሉ አንድ አደርጋቸው
አዝ ---
በአንድነት ሆነው ኢየሩሳሌም
ተስፋ ሲጠብቁ ከላይ ከአርያም
ተሰብስበው ሳሉ ሁሉም በአንድነት
በመካከል ሆኖ ሥግው መለኮት
ባረካቸው ቀደሳቸው አረገ በዓይን እየታያቸው /2
አዝ ---
እንዲልክላቸው አጽናኙን መንፈስ
ከላይ ከአርያም ከአባቱ ሲደርስ
ኃይል ሆናቸው አጸናቸው /2
በቃሉ አንድ አደርጋቸው
አዝ ---
በአንድነት ሆነው ኢየሩሳሌም
ተስፋ ሲጠብቁ ከላይ ከአርያም
መንፈስ ቅዱስ በእሳት አምሣል /2
ወረደ በምሕረት ወሣህል
አዝ ---
መላእክት በሰማይ እልል እልል አሉ
እርገቱን አጅበው ምስጉን ነህ እያሉ
የሰማይ ደጅ ተከፈቱ ዘመሩ ሊቀመላእክቱ /2
አዝ ---
ወረደ በምሕረት ወሣህል
አዝ ---
መላእክት በሰማይ እልል እልል አሉ
እርገቱን አጅበው ምስጉን ነህ እያሉ
የሰማይ ደጅ ተከፈቱ ዘመሩ ሊቀመላእክቱ /2
አዝ ---
✦