Esubalew Chekol
Contributions
Projects
Blog
Resume
Links
እዩና እመኑ
✦
እዩና እመኑ ሰዎች
መቃብሩ ባዶ ሆኗል
ኢየሱስ በዕኩለ ለሊት
በኃይሉ ሞትን ድል ነስቷል
መላእክት ነጭ ለብሰው
የምሥራቹን አበሰሩ
ተነስቷል ኢየሱስ ብለው
ለዓለም እንዲናገሩ
✦
← መዝሙር