ፊልጶስ
✦
ፊልጶስ አባታችን ፊልጶስ መምህራችን
የተባረከ ነው ስምህ፪
እኛ ልጆችህ፪ ጠብቀን በጸሎትህ፪
የኢትዮጵያ ባለውለታዋ
ቅዱስ ፊልጶስ ነህ አድማቂዋ
አዝ --------
ከእግዚአብሔር ተልከህ
ወደ ጋዛ ምድረ በዳ ወረድህ
ትንቢተ ወንጌልን የሠጠህ አንተ ነህ
አዝ--------------
ቤተክርስቲያን ሠርታ በስምህ አንጻ
ስለ መታሠቢያህ ፅላት አስቀርጻ
እንድትጠብቃት ከሰይጣን ፍላጻ
አዝ -----------------
በስምኦን ጥንቆላ ሕዝብ ያምን ነበር
በወንጌል ስብከትህ
ሕዝብ ወደ አምላክህ ዞረ
አዝ ------
በከተማ ሁሉ ዞረህ ያስተማርክ
ስለ አዳኝ ጌታ ብለህ የሠበክ
ድውያንን ፈወስህ ጸጋ ተሠጥቶህ
አዝ ------------------
የተባረከ ነው ስምህ፪
እኛ ልጆችህ፪ ጠብቀን በጸሎትህ፪
የኢትዮጵያ ባለውለታዋ
ቅዱስ ፊልጶስ ነህ አድማቂዋ
አዝ --------
ከእግዚአብሔር ተልከህ
ወደ ጋዛ ምድረ በዳ ወረድህ
ትንቢተ ወንጌልን የሠጠህ አንተ ነህ
አዝ--------------
ቤተክርስቲያን ሠርታ በስምህ አንጻ
ስለ መታሠቢያህ ፅላት አስቀርጻ
እንድትጠብቃት ከሰይጣን ፍላጻ
አዝ -----------------
በስምኦን ጥንቆላ ሕዝብ ያምን ነበር
በወንጌል ስብከትህ
ሕዝብ ወደ አምላክህ ዞረ
አዝ ------
በከተማ ሁሉ ዞረህ ያስተማርክ
ስለ አዳኝ ጌታ ብለህ የሠበክ
ድውያንን ፈወስህ ጸጋ ተሠጥቶህ
አዝ ------------------
✦