ፍቅርና ሰላምን

ፍቅርና ሰላምን ፈራለች ጾም
ፍጻሜ የሌለው እስከ ዘለዓለም
የጾምንም ፍሬ ሁላችን አውቀን
ለጸሎት እንትጋ ፍሬው አይለፈን
አምላክ ተፈተነ በክፉ ጠላት
ጾምን ሲመሠርት ስለእኛ ሕይወት
አምላክ ተሸከመ ህመማችንን
የሕይወትን ውኃ ከጎኑ ሰጠን
ሕዝቦችህን ጠብቅ ከክፉ ፈተና
ቅዱስ አምላኝችን ኃይላችን ነህና
← መዝሙር