ገብርኤል አብሠራ

ገብርኤል አብሠራ ለድንግል ወይቤላ
ትወለዲ ንጉሥ ገብርኤል ይቤላ
ትርጉም ፡ - ለእመቤታችን ገብርኤል አበሠራት እንዲህም አላት ንጉሥ ትወልጃለሽ
← መዝሙር