ገብርኤል ነው

ገብርኤል ነው በእውነት አስደሣች መልአክ
ትርጓሜ ሰው ሆነ አምላክ
ቂርቆስና እናቱ ከእሳት ሲጣሉ
ውኃ ሆነ ጠፋ ነበልባሉ
ቤተ መቅሰስ ስትኖር ድንግል እመቤት
አበሠራት የአምላክን ልደት
ሠለስቱ ደቂቅ ከእሳት ሲጣሉ
ውኃ ሆነ ጠፋ ነበልባሉ
ሠለስቱ ደቂቅን ከእሳት ያዳነ
ገብርኤል ዛሬም ያድነን
← መዝሙር