ጌታ ያለው
✦
ጌታ ያለዉ ሁለºም አለዉ
የዘለዓለም ሕይወት ባለቤት ነዉ
እመኑ በጌታ ይህ ብቻ ይበቃል
የቀረዉን እርሱ በፍቅሩ ይሰጣል
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥
ሰላም ላጠº ሰላም ፍቅርን ላጠº ፍቅርን
ለታረዙት ልብስን ለተራቡት እንጅራን
ለተጠሙት ዉኃን ለታመሙት ፈዉሰን
ተስፋ ላጡ ተስፋን ለደካሞች ኃይልን።
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥
የዘለዓለም ሕይወት ባለቤት ነዉ
እመኑ በጌታ ይህ ብቻ ይበቃል
የቀረዉን እርሱ በፍቅሩ ይሰጣል
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥
ሰላም ላጠº ሰላም ፍቅርን ላጠº ፍቅርን
ለታረዙት ልብስን ለተራቡት እንጅራን
ለተጠሙት ዉኃን ለታመሙት ፈዉሰን
ተስፋ ላጡ ተስፋን ለደካሞች ኃይልን።
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥
✦