ጌታ ዘመንን ለወጠልን

ጌታ ዘመንን ለወጠልን
አምላክ ዘመንን ለወጠልን
ምድርን ጎበኘ ለወጠልን
በቸርነትህ ።።።።።።።።
ወራቱን ዓመቱን ።።።።።።።።።
ትቀይራለህ ።።።።።።።።።
ጥሙን ታረካለ ።።።።።።።።።።
ዉሀ ትሞላለ ።።።።።።።።።።
በብልፅግናህ ።።።።።።።።።።።
ትባርካታለ ።።።።።።።።።።።
ጌታ ዘመንን ለወጠልን
አምላክ ዘመንን ለወጠልን
ምድረ በዳው ሰብን ለወጠልን
ጠግቧል በእጅህ ።።።።።።።
ተራሮች እረኩ ።።።።።።።።
በነጠብጣብህ ።።።።።።።።
ማስተማሪያወች ።።።።።።።።።
መንጋዕን ለብሰዋል ።።።።።።።።።።
በእግዚአብሔር ወንዞች ።።።።።።።
ዉሀ ተሞልተዋል ።።።።።።።።።
ጌታ ዘመንን ለወጠልን
አምላክ ዘመንን ለወጠልን
ለሰዉ በህይወቱ ለወጠልን
ፀሀይ አዉጥተሀል ።።።።።።።
በቀኑ ላይ ቀንን ።።።።።።።።
ጨምረ ሰተሃል ።።።።።።።።።
የድካሙን ፊሬ ።።።።።።።።።።
እየባረክለት ።።።።።።።።።።።
ታበዛለታለ ።።።።።።።።።።።
እግሩን እስከ ሽበት ።።።።።።።።።
ጌታ ዘመንን ለወጠልን
አምላክ ዘመንን ለወጠልን
የሰዉ ልጅ ቢጨነቅ ለወጠልን
ነገን ለመሰንበት ።።።።።።።።።
እድሜሜ እድሜ አሆን ።።።።።።
ያላንተ ቸርነት ።።።።።።።።።።
የዘመናት ጌታ ።።።።።።።።።።።
አንተ በመሆን ።።።።።።።።።።።
የእድሚያችን ቁጥር ።።።።።።።።።።
አለ በመዝገብህ ።።።።።።።።።።።
ጌታ ዘመንን ለወጠልን
አምላክ ዘመንን ለወጠልን
አሮጌውም አልፎል ለወጠልን
መቶል አዲስ ዘመን ።።።።።።።።።
ሁላችን በተስፋ ።።።።።።።።።።።
አዲስ ሰው እንሁን ።።።።።።።።።።።
በንስሀ ፀጋ ።።።።።።።።።።።
በስራ በርትተን ።።።።።።።።።።።።
በእግዚአብሔር ቸርነት ።።።።።።።።።
ገና እንኖራለን ።።።።።።።።።።።።
ጌታ ዘመንን ለወጠልን
አምላክ ዘመንን ለወጠልን
← መዝሙር