ግነዮ ለእግዚአብሔር
✦
ግነዩ ለእግዚአብሔር እስመ ሔር ፪
እስመ ለዓለም ምሕረቱ እስመ ለዓለም ፬
እናመስግንሽ የአምላክ እናት በዝማሬ ፪
የዓለም ቤዛ ነውና የማኅፀንሽ ፍሬ ፬
ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ኝንቺ ተወልዶ ፪
መለኮት ወረደ ዮርዳኖስ እኛን ለመቀደስ ፬
በድንግልናሽ የወለድሽው ክርስቶስ ፪
የድኩማኖች ብር ት ነው የህሙማን ፈውስ ፬
በዮሐንስ እጅ ተጠመቀ እዳችን ፋቀ ፪
በቸርነቱ ጠብቆ ከበደል አራቀን ፬
ስምሽን የጠራ ዝክርህንም ያዘከረ ፪
በመንግሥተ ሰማይ ይኖራል እንደተከበረ ፬
ብርሃነ መለኮት ያደረብሽ አዳራሽ ፪
ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ድንግል አንቺ ነሽ ፬
እመቤ ችን እና ችን ማርያም ፪
የተማፀነሽ ይድናል ለዘለዓለም ፬
ድንግልናሽ ሳይለወጥ ወልድን የወለድሽ ፪
የጌ ችን እናት ማርያም ድንግል አንቺ ነሽ
የጌ ችን እናት ማርያም ንጽሕት አንቺ ነሽ
እስመ ለዓለም ምሕረቱ እስመ ለዓለም ፬
እናመስግንሽ የአምላክ እናት በዝማሬ ፪
የዓለም ቤዛ ነውና የማኅፀንሽ ፍሬ ፬
ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ኝንቺ ተወልዶ ፪
መለኮት ወረደ ዮርዳኖስ እኛን ለመቀደስ ፬
በድንግልናሽ የወለድሽው ክርስቶስ ፪
የድኩማኖች ብር ት ነው የህሙማን ፈውስ ፬
በዮሐንስ እጅ ተጠመቀ እዳችን ፋቀ ፪
በቸርነቱ ጠብቆ ከበደል አራቀን ፬
ስምሽን የጠራ ዝክርህንም ያዘከረ ፪
በመንግሥተ ሰማይ ይኖራል እንደተከበረ ፬
ብርሃነ መለኮት ያደረብሽ አዳራሽ ፪
ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ድንግል አንቺ ነሽ ፬
እመቤ ችን እና ችን ማርያም ፪
የተማፀነሽ ይድናል ለዘለዓለም ፬
ድንግልናሽ ሳይለወጥ ወልድን የወለድሽ ፪
የጌ ችን እናት ማርያም ድንግል አንቺ ነሽ
የጌ ችን እናት ማርያም ንጽሕት አንቺ ነሽ
✦