ግነዩ ለእግዚአብሔር ወጸውዑ ስሞ

ግነዩ ለእግዚአብሔር ወጸውዑ ስሞ
ወንግርዎሙ ለአሕዛብ ምግባሮ ኀቡ ስብሐተ ለስሙ
ተገዙ ለእግዚአብሔር ስሙንም ጥሩ
ድንቅስራውን ለአሕዛብ ንገሩ ለስሙ ምስጋናን አቅርቡ
← መዝሙር