ግሩማን መላእክት
✦
ግሩማን መላእክት ፪ ሱራፊል ወኪሩቤል፪
ወረዱ ዮም ይትቀበሉከ በብሔር አማን፪
ገብረመንፈስቅዱስ ገባሬ ኃይል ፪
ወረዱ ዮም ይትቀበሉከ በብሔር አማን፪
ገብረመንፈስቅዱስ ገባሬ ኃይል ፪
ትርጉም ፡ - ኃይልን ተአምርን የምታደርግ ገብረ መንፈስቅዱስ
ቅዱስ ሆይ ክንፋቸው በነበልባል የሆነ የሚያስፈሩ
መላእክት ሱራፌልና ኪሩቤል እውነት በማለት ይቀበለህ ዘንድ ዛሬ ወረዱ
የሰማእታት መዝሙር
✦