ጊዮርጊስ በዚያች ቀን
✦
አልተወኝም ጌታ ለካስ ይወደኛል ፪
ዛሬም ስበድለዉ ልጄ ነህ ይለኛል
ዛሬም ስበድለዉ ልጄ ነሽ ይለኛል
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥
በበደል ጉራንጉር በኃጢአት ጫካ
ብጠፋበት እንኳን አልተወኝም ለካ
ዛሬም ልጄ ብሎ ዳግም ይጠራኛል
ለ ስ አልጠላኝም ጌታ ይወደኛል
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥
ለሥልጣን ለክብር ብዬ ስክደዉ
ለገንዘብ አድልቼ እኔ ስረሳዉ
ለእኔ ያለዉ ፍቅር አልቀነሰብኝም
ዛሬም ይወደኛል ጌታ አልጠላኝም
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥
ታዲያ ለዚህ ፍቅሩ ለሌለዉ ወሰን
ከጭንጫ መቃብር ላወጣኝ እኔን
በሕይወቴ ሁሉ ፍጹም ለመራኝ
ክብርና ምስጋና አቀርባለሁኝ
ዛሬም ስበድለዉ ልጄ ነህ ይለኛል
ዛሬም ስበድለዉ ልጄ ነሽ ይለኛል
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥
በበደል ጉራንጉር በኃጢአት ጫካ
ብጠፋበት እንኳን አልተወኝም ለካ
ዛሬም ልጄ ብሎ ዳግም ይጠራኛል
ለ ስ አልጠላኝም ጌታ ይወደኛል
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥
ለሥልጣን ለክብር ብዬ ስክደዉ
ለገንዘብ አድልቼ እኔ ስረሳዉ
ለእኔ ያለዉ ፍቅር አልቀነሰብኝም
ዛሬም ይወደኛል ጌታ አልጠላኝም
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥
ታዲያ ለዚህ ፍቅሩ ለሌለዉ ወሰን
ከጭንጫ መቃብር ላወጣኝ እኔን
በሕይወቴ ሁሉ ፍጹም ለመራኝ
ክብርና ምስጋና አቀርባለሁኝ
✦