ጊዜ እረፍታ
✦
ጊዜ እረፍታ ለድንግል ለማርያም፪
በልእልና ወረደ እግዚአብሔር
በልእልና ወረደ እግዚአብሔር ፪
ሞትሰ
ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ፪
ሞታ ለማርያም የአጽብ ለኩሉ፬
በልእልና ወረደ እግዚአብሔር
በልእልና ወረደ እግዚአብሔር ፪
ሞትሰ
ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ፪
ሞታ ለማርያም የአጽብ ለኩሉ፬
ትርጉም ፡ - ሞትማ ለሚሞተው ሰው ይገባዋል
የማርያም ሞት ግን ፪
በጣም ያስገርማል፪
✦