ሃሌ ሃሌ ሉያ
✦
ሃሌ ሃሌ ሉያ ፪
ተጠምቀ ሰማያዊ በእደ መሬታዊ ፬
አምላክ ሆይ ሕዝቦችህ ዳኑ በልደትህ
አምላክ ሆይ ሕዝቦችህ ዳኑ በጥምቀትህ፪
ተጠምቀ ሰማያዊ በእደ መሬታዊ ፬
አምላክ ሆይ ሕዝቦችህ ዳኑ በልደትህ
አምላክ ሆይ ሕዝቦችህ ዳኑ በጥምቀትህ፪
ትርጉም ፡ - የነበረ በማእከለ ዓለም ያለ
ዓለምን አሳልፎ የሚኖር ሰማያዊ
ክርስቶስ በምድራዊ እጅ ተጠመቀ
✦