ሃሌ ሉያ ሰላም ዘአብ

ሃሌ ሉያ ሰላም ዘአብ ወፍቅር ዘወልድ ሃይማኖት ዘመንፈስ ቅዱስ
ይህድር ማዕከሌክሙ አምላከ ሰላም ሰላም ሰላም የሃሉ ምስሌክሙ
ሃሌ ሉያ የአብ ሰላም የወልድ ፍቅር አንድነት የመንፈስ ቅዱስ
ይደር በመካከላችሁ የሰላሙ አምላክ ሰላም ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን
← መዝሙር