ሃሌ ሉያ ዘበእንቲአሃ ለቤተክርስቲያን
✦
ሃሌ ሉያ ዘበእንቲአሃ ለቤተክርስቲያን ተጸፋእከ በውስተ ዐውድ ከመ ትቀድሳ በደምከ ክቡር። ዘበእንቲአሃ ዝግሃታተ መዋቅሕት ፆረ ወተዐገሠ ምራቀ ርኩሠ እንዘ አልቦ ዘአበሰ አምላክ ዲበ ዕፀ መስቀል ተሰቅለ
ሃሌ ሉያ ፤ አቤቱ ለቤተክርስቲን ብለህ በአደባባይ በጥፊ ተመታህ።
ይህን ማድረግህ እርሷን በከበረ ደምህ ትቀድሳት ዘንድ ነው፡፡ ለእርሷ ሲል ታስሮ መጎተትን ፤ የበደለውን በደል ሳይኖር ርኩስ ምራቅን ሲተፋበት የታገሰ አምላክ በእንጨት መስቀል ላይ ተሰቀለ
ይህን ማድረግህ እርሷን በከበረ ደምህ ትቀድሳት ዘንድ ነው፡፡ ለእርሷ ሲል ታስሮ መጎተትን ፤ የበደለውን በደል ሳይኖር ርኩስ ምራቅን ሲተፋበት የታገሰ አምላክ በእንጨት መስቀል ላይ ተሰቀለ
✦