ኃያል ኃያል
✦
ኃያል ፰ ሰዳዴ ሳጥናኤል
ኃያል ገባሪ ኃይል ፪
ኃያል ገባሪ ኃይል ፪
ባሕራንን የረዳው ተላፊኖስን ያዳነው፪
መልአኩ ሚካኤል ነው ፪
የሞቱን ደብዳቤ የለወጠው
መልአኩ ሚካኤል ነው ፪
የሞቱን ደብዳቤ የለወጠው
ኃያል ፰ ሰዳዴ ሳጥናኤል
ኃያል ገባሪ ኃይል ፪
ኃያል ገባሪ ኃይል ፪
ከዕደ ረበናት ፬ ሶስናን ያዳናት
ሚካኤል መልአክ ምሕረት
ሚካኤል መልአክ ምሕረት
ኃያል ፰ ሰዳዴ ሳጥናኤል
ኃያል ገባሪ ኃይል ፪
ኃያል ገባሪ ኃይል ፪
ዳያቢሎስን ያዋረድከው በእሳት ሰይፍ
የቀጣኸው 2/ ሚዛንህ ትክክል ነው ፪
ሚካኤል ክብርህ ድንቅ ነው
የቀጣኸው 2/ ሚዛንህ ትክክል ነው ፪
ሚካኤል ክብርህ ድንቅ ነው
ኃያል ፰ ሰዳዴ ሳጥናኤል
ኃያል ገባሪ ኃይል ፪
ኃያል ገባሪ ኃይል ፪
በሐዘን በትካዜ ያለሁትን ብላቴና
አጽናናኝ አረጋጋኝ ፪ ሚካኤል ሊቀ ደብረ ሲና
አጽናናኝ አረጋጋኝ ፪ ሚካኤል ሊቀ ደብረ ሲና
✦