ኃይለ መስቀሉ

ኃይለ መስቀሉ አብርሃ በኢትዮåያ
እስመ መስቀል ሞአ ሞተ ተሞአ
ትርጉም ፡ - የመስቀል ኃይል በኢትዮåያ አበራ መስቀል ድል ነስቷልና ሞት ድል ተነሣ መስቀል አሸንፏልና ሞት ተግነፈ
← መዝሙር