ኀበ ቀራኒዮ

ኀበ ቀራንዮ ደብረ መድኃኒት
ቀራንዮ ኀበ ቀራንዮ
የመስቀሉ ቃል ለእኛ የእግዚአብሔር ኃይል ነው
ለማያምኑት ሞኝነት ነው ለእኛ ግን ሕይወት ነው
እንመሰክራለን ፈጣሪያችን አለ
እንመሰክራለን አማኑኤል አለ
እንመነው አንካደው ፈጣሪያችን ቸር ነው
እንመሰክራለን ድንግል አማላጅ ናት
እንመሰክራለን ማርያም አማላጅ ናት
እንመናት አንካዳት የአማኑኤል እናት ናት
ኀበ ጥበባት ኀበ ልሳናት
ዮሐንስ ወንጌለ ስብከት
← መዝሙር