ሐነፅዋ ለቤተክርስቲያን
✦
ሐነፅዋ ለቤተክርስቲያን ወሣረርዋ በመንፈስ ቅዱስ፪
አንተ ተሐንፀት በእደ ካህናት ወተቀደሰት በአፈ ጳጳሳት
ወተሐትበት በማይ ዘውኅዘ አምገቦብ አመሕማማቲሁ፪
አንተ ተሐንፀት በእደ ካህናት ወተቀደሰት በአፈ ጳጳሳት
ወተሐትበት በማይ ዘውኅዘ አምገቦብ አመሕማማቲሁ፪
ትርጉም ፡ - ቤተ ክርስቲያን በመንፈስ ቅዱስ ሰራት በካህናት
እጅ የታነፀችውን በጳጳሳች አፍ የተቀደሰችውን
በመድኃኔአለም በሕማሙ ጊዜ ከጎኑ በፈሰሰ ውሃ የተጠመቀችውን::
✦