ህይወት እንዲሆንልን
✦
ህይወት እንዲሆንልን ሠላም እንዲበዛልን
መጥቷል ተገልጧል በስጋ አማኑኤል አልፋ ዖሜጋ
ነቢያት የናፈቁትን በትንቢት የዘመሩለትን
ከድንግል ከማርያም ተገኘ በከብቶች ግርግም
እነሆ በኤፍራታ ሰማነው
በዱሩ ውስጥም አገኘነው
ያ ትሁት እረኛ አደረ በበረት
ልዩ ነው ፍቅሩ የሌለው ወረት
አዝ......................
ዓለሙ ባያውቀውም መሆኑን ፍፁም ሠላም
የእኛ ልብ አርፎበታል ሞት ተሻግሮበታል
መጥቷል ተገልጧል በስጋ አማኑኤል አልፋ ዖሜጋ
ነቢያት የናፈቁትን በትንቢት የዘመሩለትን
ከድንግል ከማርያም ተገኘ በከብቶች ግርግም
እነሆ በኤፍራታ ሰማነው
በዱሩ ውስጥም አገኘነው
ያ ትሁት እረኛ አደረ በበረት
ልዩ ነው ፍቅሩ የሌለው ወረት
አዝ......................
ዓለሙ ባያውቀውም መሆኑን ፍፁም ሠላም
የእኛ ልብ አርፎበታል ሞት ተሻግሮበታል
እነሆ በኤፍራታ ሰማነው
በዱር ውስጥም አገኘነው
ያ ትሁት እረኛ አደረ በበረት
ልዩ ነው ፍቅሩ የሌለው ወረት
አዝ.........................
በሰማይ ሳለ በክብር በበረት ታየ በምድር
እጅግ ይደንቃል ማዳኑ አምላክ ሠው የመሆኑ
እነሆ በኤፍራታ ሰማነው
በዱሩ ውስጥም አገኘነው
ያ ትሁት እረኛ አደረ በበረት
ልዩ ነው ፍቅሩ የሌለው ወረት
አዝ........................
ጨለማው ሲርቅ ተሸንፎ በብርሀን ስልጣኑ ተገፎ
የጠላት ተንኮል ተሻረ መርዘኛው ቀስቱ ተሰበረ
እነሆ በኤፍራታ ሰማነው
በዱሩ ውስጥም አገኘነው
ያ ትሁት እረኛ አደረ በበረት
ልዩ ነው ፍቅሩ የሌለው ወረት
አዝ.................
ማን አምኗል ይሄንን ነገር ያለውን የወልድን ፍቅር
አሳየ ፍቅሩን ዘርዝሮ ቢወራ አያልቅ ተነግሮ
እነሆ በኤፍራታ ሰማነው
በዱሩ ውስጥም አገኘነው
ያ ትሁት እረኛ አደረ በበረት
ልዩ ነው ፍቅሩ የሌለው ወረት
አዝ.....................
በዱር ውስጥም አገኘነው
ያ ትሁት እረኛ አደረ በበረት
ልዩ ነው ፍቅሩ የሌለው ወረት
አዝ.........................
በሰማይ ሳለ በክብር በበረት ታየ በምድር
እጅግ ይደንቃል ማዳኑ አምላክ ሠው የመሆኑ
እነሆ በኤፍራታ ሰማነው
በዱሩ ውስጥም አገኘነው
ያ ትሁት እረኛ አደረ በበረት
ልዩ ነው ፍቅሩ የሌለው ወረት
አዝ........................
ጨለማው ሲርቅ ተሸንፎ በብርሀን ስልጣኑ ተገፎ
የጠላት ተንኮል ተሻረ መርዘኛው ቀስቱ ተሰበረ
እነሆ በኤፍራታ ሰማነው
በዱሩ ውስጥም አገኘነው
ያ ትሁት እረኛ አደረ በበረት
ልዩ ነው ፍቅሩ የሌለው ወረት
አዝ.................
ማን አምኗል ይሄንን ነገር ያለውን የወልድን ፍቅር
አሳየ ፍቅሩን ዘርዝሮ ቢወራ አያልቅ ተነግሮ
እነሆ በኤፍራታ ሰማነው
በዱሩ ውስጥም አገኘነው
ያ ትሁት እረኛ አደረ በበረት
ልዩ ነው ፍቅሩ የሌለው ወረት
አዝ.....................
ዘማሪ ዲ.ን ዘማሪ ሳምሶን ነጋሽ
✦