ሖረ ኀቤሁ ዘስሙ ኒቆዲሞስ
✦
ሖረ ኀቤሁ ዘስሙ ኒቆዲሞስ ወይቤሎ ለኢየሱስ፪
ረቢ ሊቅ ንሕነ ነአምን ብከ ከመ እምኀበ አብ መጻእከ ከመ ትኩን መምህረ፪

ስሙ ኒቆዲሞስ የተባለ ሰው ወደ ኢየሱስም ቀርቦ ፪
መምህር ትሆን ዘንድ ከእግዚአብሔር አብ ተልከህ እንደመጣህ እናምናለን አለው፪

Now there was a man of the Pharisees named Nicodemus,a member of the Jewish ruling council.
He came to Jesus at night and said “Rabbi, we know you are a teacher who has come from God.”
John 3:1-2