ሆሣዕና ለወልደ ዳዊት

ሆሣዕና ለወልደ ዳዊት
በአህያ ጀርባ አምላክ ቁጭ አለና
አሳየ ለህዝቡ ታላቁን ትህትና
ሆሣዕና ለወልደ ዳዊት
ቤተ መቅደስ የሰላሙ ዳኛ
ይውጣ ብሎ አዘዘ ሌባ እና ቀማኛ
ሆሣዕና ለወልደ ዳዊት
እናቶች አባቶች ህፃናት በሙሉ
ለዓለም መድኃኒት ሆሳዕና በሉ
← መዝሙር