ሆሳዕና ለውልደ ዳዊት

ሆሳዕና (2x) ለውልደ ዳዊት
አንቺ እየሩሳሌም በጣም ደስ ይበልሽ (2ኅ)
ንጉስ በአህያ ላይሄው መጣልሽ (2ኅ)
አባቶች እናቶች ሕፃናት በሙሉ (2ኅ)
ለዓለም መድሀኒት ሆሳዕና በሉ (2ኅ)
በአህይዋ ጀርባ አምላክ ቁጭ አለና (2ኅ)
አሳየ ለሕዝቡ ታላቅ ትህትና (2x)
ቤተመቅደስ ገብቶ የሰላሙ ዳኛ (2ኅ)
ይውጡ ብሎ አዘዘ ሌባና ቀማኛ (፪ኅ)
← መዝሙር