ሆሥዕና በሉ

ሆሣእና ብለን እናቅርብ ምስጋና
ሆሣእና በሉ ሆሣእና
ለወልደ አምላክ ሆሣእና
ትኅትናን ላሳየን ››
ስሙ ይባረክ ››
አዝ ---
ሆሣእና በሉ ››
ለሰማይ ንጉሥ ››
ግርማን ለብሶ መጣ ››
እኛን ሊቀድስ ››
አዝ ---
ሆሣእና በሉ ሆሣእና
ለወልደ ዳዊት ››
ነቢያት በትንቢት ››
የተናገሩለት ››
ሐዋርያት በወንጌል ››
የሰበኩለት ››
አዝ ---
ሆሣእና በሉ ››
ለአምላከ ምሕረት ››
ተወልዶ ከድንግል ››
እንደ ሕጻናት ››
እረኞች በዋሻ ››
የሰገዱለት ››
የአዳም ልጆች ሁሉ ››
ደግሞም መላእክት ››
አዝ ---
የትንሣኤ መዝሙር
← መዝሙር