ሁላችን እንጸልይ
✦
ሁላችን እንጸልይ የሃይማኖት ጸሎት፪
እንድናወቅ ምሥጢሩን ፪ የተዋሕዶን እምነት
የአንድነት ሦስትነት ምስጢሩ ከገባን
ከቶ ምንም አይኖር፪ የሚያደናግረን
የአምላክ ሰው መሆን ምሥጢረ ሥጋዌ
ያሰረዳናል በእውነት፪ የአንድነት ህላዌ
የአንድነት ሦስትነት ምስጢሩ ይረቃል፪
በሃይማኖት ጸሎት በሃይማኖት
ትምህርት ጎልቶ ይታወቃል
እንድናወቅ ምሥጢሩን ፪ የተዋሕዶን እምነት
የአንድነት ሦስትነት ምስጢሩ ከገባን
ከቶ ምንም አይኖር፪ የሚያደናግረን
የአምላክ ሰው መሆን ምሥጢረ ሥጋዌ
ያሰረዳናል በእውነት፪ የአንድነት ህላዌ
የአንድነት ሦስትነት ምስጢሩ ይረቃል፪
በሃይማኖት ጸሎት በሃይማኖት
ትምህርት ጎልቶ ይታወቃል
✦