ኢትግድፈነ

ኢትግድፈነ ወኢትመንነነ
አምላክ ሰላም ተራድአነ
እግዝእትነ ነጽሪ ኀቤነ
ሰላመ ወልድኪ የሀሎ ምስሌነ
ትርጉም ፡ - አቤቱ አትተወን አትጣለን የሰላም አምላክ ሆይ ተራዳን ። እመቤ ችን ሆይ ወደ እኛ ተመልከቺ የልጅሽም ሰላም ከእኛ ጋር ይሁን
← መዝሙር