ኢትዮጵያ ሆይ
✦
ኢትዮùያ ሆይ እግዚአብሔርን አመስግኚ ፪
ከሕዝብሽ ጋር እልል በይ ፫
እጆችሽን በበረከት ስለመላ ፪
ስላዳነሽ በጭንቅ ቀን ከሞት ጥላ ፪
እግዚአብሔር ብርሃንሽ ስለሆነ ፪
ከአስፈሪዉ ቀን ልጆችሽን ስላዳነ ፪
ኢትዮùያ ሆይ እግዚአብሔርን አመስግኚ ፪
በሽብሸባ እልል በይ ፫
በሽብሸባ ለአምላክሽ ዘምሪለት ፪
ስብራትሽን ይጠግናል በምሕረት ፪
ለሕዝብሽ እግዚአብሔር ኃይላቸዉ ነዉ ፪
በስቃይ የጐበኘ መመኪያቸዉ ፪
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥
ሕዝብህን ባርክ ለዘላለም ጠብቃቸዉ ፪
በፍቅርህም ከፍ አድርጋቸዉ ፫
የምስጋና ነጐድጵድ ከአፍሽ ይዉጣ ፪
ድሮም ቢሆን እግዚአብሔር ነዉ የቷንቺ ዕጣ ፪
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥
እግዚአብሔር ልዮ ነዉ
እግዚአብሔር ልዮ ነዉ ኃያል አምላካችን ልዮ ነዉ ፫
ሞትን ድል የነሳዉ ልዮ ነዉ ፪
ከክብርና ሞገስ ሞልቶ የተረፈዉ ልዮ ነዉ
ብርሃንን እንደ ልብስ የተጐናፀፈዉ ልዮ ነዉ
በትዕዛዝ ብቻ ዓለምን ያቆመዉ ልዮ ነዉ
እኛን የተቤዠ በእዉነት ልዮ ነዉ ፪
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥
በበረከት ክንዱ አጥብቆ የያዘን ልዮ ነዉ
እራሱን የሠዋዉ የዓለም ብርሃን ልዮ ነዉ
እካሉን መድኃነት አድርጐ የሰጠን ልዮ ነዉ
የፈዉሳችን ፀሐይ የጽድቃችን ጮራ ልዮ ነዉ
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥
ከሕዝብሽ ጋር እልል በይ ፫
እጆችሽን በበረከት ስለመላ ፪
ስላዳነሽ በጭንቅ ቀን ከሞት ጥላ ፪
እግዚአብሔር ብርሃንሽ ስለሆነ ፪
ከአስፈሪዉ ቀን ልጆችሽን ስላዳነ ፪
ኢትዮùያ ሆይ እግዚአብሔርን አመስግኚ ፪
በሽብሸባ እልል በይ ፫
በሽብሸባ ለአምላክሽ ዘምሪለት ፪
ስብራትሽን ይጠግናል በምሕረት ፪
ለሕዝብሽ እግዚአብሔር ኃይላቸዉ ነዉ ፪
በስቃይ የጐበኘ መመኪያቸዉ ፪
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥
ሕዝብህን ባርክ ለዘላለም ጠብቃቸዉ ፪
በፍቅርህም ከፍ አድርጋቸዉ ፫
የምስጋና ነጐድጵድ ከአፍሽ ይዉጣ ፪
ድሮም ቢሆን እግዚአብሔር ነዉ የቷንቺ ዕጣ ፪
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥
እግዚአብሔር ልዮ ነዉ
እግዚአብሔር ልዮ ነዉ ኃያል አምላካችን ልዮ ነዉ ፫
ሞትን ድል የነሳዉ ልዮ ነዉ ፪
ከክብርና ሞገስ ሞልቶ የተረፈዉ ልዮ ነዉ
ብርሃንን እንደ ልብስ የተጐናፀፈዉ ልዮ ነዉ
በትዕዛዝ ብቻ ዓለምን ያቆመዉ ልዮ ነዉ
እኛን የተቤዠ በእዉነት ልዮ ነዉ ፪
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥
በበረከት ክንዱ አጥብቆ የያዘን ልዮ ነዉ
እራሱን የሠዋዉ የዓለም ብርሃን ልዮ ነዉ
እካሉን መድኃነት አድርጐ የሰጠን ልዮ ነዉ
የፈዉሳችን ፀሐይ የጽድቃችን ጮራ ልዮ ነዉ
አዝ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥ ፥
✦