Esubalew Chekol
Contributions
Projects
Blog
Resume
Links
ኢያቄም ወሃና
✦
ኢያቄም ወሃና እናት አባትሽ ቤተ እግዚአብሔር ወስደው ስለት የሰጡሽ
መና ከሰማያት የወረደልሽ ፍጹም ድንግል የሆንሽ ማርያም አንቺ ነሽ
ኦ
፫
እመ ክርስቶስ ማርያም አንቺ ነሽ
፪
✦
← መዝሙር