ከእመቤችን ተወለደ

ከእመቤታችን ተወለደ ሥጋን የለበሰው
እኛን ሊያድነን ነው ከሞት እኛን ሊያድነን ነው
በሦስተኛው ቀን ተነሥቶ ሞትን ድል ያደረገው
እኛን ሊያድን ነው ከሞት እኛን ሊያድነን ነው
← መዝሙር