ከጌታዬ ፍቅር የሚለየኝ ማነው

ከጌታዬ ፍቅር የሚለየኝ ማነው
መከር ችግር ስቃይ ወይስ መራቆት ነው
አንፈራም አንሰጋም አንጠራጠርም
እግዚአብሔር ከኛ ጋራ ይኖራል ለዘለዓለም
የሰማይ ቤታችን አማኑኤል የሰራው
ግንቡ ንጹህ ውሃ መሰረቱ ደም ነው
ሳይነጋ ተራምደን እንጓዝ በጠዋት
በደሙ መስርቶ ከሰራልን ቤት
የውሃ ግድግዳ የደም መሰረት
ይኸው ከዚህ አለ የአማኑኤል ቤት
← መዝሙር